#relationships
ሰላም ጓደኛዬ ጭንቆታል፤ ምን መሰላችሁ፣ የፊታችን እሁን እጮኛው ትመረቃለች እና ቤት ውስጥም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል እና ምን ስጦታ መስጠት እንዳለበት ግራ ገብቶታል ቀለል ያለ ከ1~1.5k የምሰጥ አርፍ ስጦታ ካል inform አድርጉኝ።
Aug 25, 20257 engagements
ሰላም ጓደኛዬ ጭንቆታል፤ ምን መሰላችሁ፣ የፊታችን እሁን እጮኛው ትመረቃለች እና ቤት ውስጥም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል እና ምን ስጦታ መስጠት እንዳለበት ግራ ገብቶታል ቀለል ያለ ከ1~1.5k የምሰጥ አርፍ ስጦታ ካል inform አድርጉኝ።
Aug 25, 2025epoxy ensralata ymrkat photowan 😊
Aug 25, 2025ቦርሳ
Aug 25, 2025Ye gibi id yteykalu ende teserkobgnal ke slke gar ??
Sep 09, 2025He should've save more bezi birr mndnw megzabet
Aug 25, 2025Borsa Body spray Custom Glass frame pic Jewelry Shirt Kift chama Or the money itself
Aug 25, 2025DM @BMSolo99 - 900 ብር ነጭ ማግ - 1300 ብር ማጂክ ማግ ( ሲቀዳበት ብቻ ፎቶ ሚያሳይ )
Aug 25, 2025ወይ ጉዱ ይሄኔ እሷ ወርቅ ሀብል ይሆናል ምትጠብቀው. በቃ የብር ሀብል ይግዛላት ወይ ደሞ ሄዳችሁ ደህና ቦርሳ ተከራክራችሁ ግዙ.
Aug 25, 2025