Chris55
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ family ጥያቄ ምን መሰላቹ ታፋዬ አከባቢ ማለትም መጋጠሚያ የሚባለው ቦታ ለይ እንደ ነጭ ነገር አለ በሁለቱም እግሬ ለይ እና ትንሽ ናቸው ከዚ በፊት ያጋጠመው ሰው ካለ እስቲ መፍትሄ ንገሩኝ አመሰግናለው
Aug 25, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ family ጥያቄ ምን መሰላቹ ታፋዬ አከባቢ ማለትም መጋጠሚያ የሚባለው ቦታ ለይ እንደ ነጭ ነገር አለ በሁለቱም እግሬ ለይ እና ትንሽ ናቸው ከዚ በፊት ያጋጠመው ሰው ካለ እስቲ መፍትሄ ንገሩኝ አመሰግናለው
Aug 25, 2025I have also the same thing and I checked out derma and found nothing. And I am looking a serious diagnosis test after 2 years since I visited the derma 2 years ago
Aug 25, 2025