ምንድነው መሰላችሁ አንድ ልጅ ነበረች ቴሌግራም ላይ ማወራት እና ትንሽ ጊዜ እንዳወራን እንገናኝ ተባብለን ሰፈሯ ሄጄ አገኘዋት ሰላም ተባብለን ተለያየን ያኔ ሰላም ነበርን ለ 2 ተኛ ጊዜ ተቀጣጥረን ተገናኝተን 1 ሰዓት በላይ አውርተን በሰላም ተለያይተን ከ ትንሽ ጊዜ በኃላ እኔን ማውራት ቀነሰች ምንድነው ስላት ከ ቤት እየተቆጡኝ ነው ምናምን አለችኝ ምንም አላልኩም ነበር ከዛ ማፈቅረው ሰው አለ አለችኝ ምንሼ ሴቶች እንደዚህ ማድረግ ጀምራችሁ ነው አልገባኝም ለምንድነው ማይሆን ተስፋ ሰታችሁ ምትርቁን fair አደለም
Aug 24, 2025ይህ ማለት በእነሱ ቋንቋ ያሰበችውን ወይም የፈለገችውን አይነት ሰው አይድለህም ወይም የጠበቀችውን ሁነህ አልተገኘህም ማለት ነው
Aug 25, 2025