ሰላም:: አንድ ሙስሊም ፕሮቴስታንቶች መንገድ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ ሲሰብኩ አይቷቸው በድምፃቸው ተረበሽኩኝ ለምንድነው በግድ የሚሰብኩን እያለ ሲያወራ ሰምቼ በጣም ገርሞኝ መጠየቅ ፈልጌ ነው:: ቆይ እኛ ወደን ነው እንዴ እናንተ ሙስሊሞች በየቀኑ ሳይሆን በየሰአቱ አላህና መሀመድ እያላቹ ጆሯችንን ስታናጉ ዝም የምንለው? አስቡት በየቀኑ ሌሊት 10 ሰዓት ላይ በሚለቀቀው ጩኸት እየደነገጣቹ ስትነሱ:: አስቡት በየቀኑ ማታ ደክሟቹ ቤታቹ ለማረፍ ገብታቹ በየቦታው በተከፈቱ መስኪዶች ከተሰቀሉ ትልልቅ ስፒከሮች በሚመጡ ድምፆች ስትረበሹና ምንም ማድረግ ሳትችሉ ስትቀሩ::አስቡት በየቀኑ እናንተ የማታምኑበትን ስብከት ጆሯቹ ላይ ሲለቀቅባቹ:: ሁሉም የሀይማኖት ተቋማት በየሰአቱ ወይም ሙሉ ቀን መስበክ አቅቷቸው ወይም የሚሉት ነገር ስላጡ አይደለም ዝም የሚሉት:: እንደዚም ሆኖ ደግሞ ሌላ ሀይማኖት ላይ ቅሬታ ስታቀርቡ ማየት ያስቃል:: ቆይ እኛ ምን እንበል?
Aug 24, 2025Brother am orthodox gn menged lay mic yizoh meleflefn and tekuam bebotaw lay hono kemiyastemrew ga atagenagnew church alachew so church lay mechoh yichlalu menged lay gn begd nu emenu malet tegebi adelem wengel endi aysebekm sewu eko miyawatawn mertual already so yirebshunal awo bedenb gn zm minlew amarach silele new enji mesbek yalebet bechurchu new
Aug 24, 2025