Hey guys ብቻየን ህይወትን እየተጋፈጥኩ የምኖር የ 23 አመት ወጣት ነኝ እና since there is a lot of problems im facing in life im tired guys im really tired እና በጣም ብቸኛ ከመሆኔ የተነሳ ምን እንዳስፈለገኝ ታውቃላችሁ መታቀፍ really አቅፎ ሚያጽናናኝ ሰው አስፈለገኝ i know ይሄ ጊዜም እንደሚያልፍ really ግን im i normal to want this?
Aug 24, 2025hw old r u i;m just asking don't get offended
Aug 24, 2025