Selam sawoch be Muslim hymanot 1 wend sint mist magibat yichlal?
Aug 24, 2025وَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تُقْسِطُوا فِي الْيَتَامَىٰ فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا በየቲሞችም (ማግባት) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ (ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ)፡፡ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ ቁርአን 4:3 በቁርአን 4:3 ላይ በተጠቀሰው መሰረት አንድ ሙስሊም ማግባት የሚችለው እስከ 4 ሚስት ብቻ ነው። ማግባትም የሚችለው በፍትህ ማስተዳደር እና አቅሙ ካለው ብቻ ነው። ፀረ-ኢስላም አመለካከት አራማጆች ግን ብዙ መርዛማ ሀሳባቸውን ይነዛሉ በዚህ ዙሪያ። ግብረ ሰዶሞችን መብታቸው ነው የሚል አካል ከአንድ በላይ ሚስትን ሲኮንን ማዬት በጣም ያስቃል😃።
Aug 24, 2025