#health
ስሙኝማ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር የሆነ case አለብኝ ሽንት ቶሎ ቶሎ ይመጣብኛል (abnormal የሆነ) በጣም ከምር ያመላልሰኛል ቢያንስ በቀን ከ 10 ጊዜ በላይ 3 ዓመት ሆነኝ ከጀመረኝ አሁን 19 አመቴ ነው I don't konw ምን እንደሆነ hospital ሄጄ እንኳን ምንም የለም ነው ያሉኝ እስኪ ምታውቁት ጎበዝ ዶክተር ካለ ወይም መፍትሄ ንገሩኝ please
Aug 23, 20253 engagements