Hey guys neseha(ንስሀ) megbat yemikebdew lemndenw,i mean yetu part nw senasbew mikebden 1.ye haymanot abat mefeleg 2.hatiyatun menazez 3.ketenazezu behuala yemisetew work Make it ordered and why ✌️
Aug 23, 2025እሚከብደው ሳይጣን እንዲጠቀምን ስለምንፈልግ ወይም ሰይጣን ምን ይሰራ ይሄን ካልሠራ 1 . በቅርብ ባለ ቤተክርስቲያን ካለ መሄድ አባቶችን ማናገር ምንም አይከብድም 2. ሰስራው ያለፍርኩ ስናዘዘው ለምንድን አፈራለሁ ደግሞ ስንናገር በ detail አይደለም ገንዘብ ከሠረቀን ሠረቅን ብቻ ነው እሚባለው 3 . እሚሠጠን ስራ ከሠራሁት ሀጥያት አይበልጥም ስግደት , ምፅዋት እሱም ትንሽ ብር , ጾም ( እሱም 40 ጾም ሲሆን ወይም ሀዋርያት ጾም ) ብናደርገው ቀላል ነው
Aug 23, 2025