#business
ሰላም ሰዎች እባካቹሁ የሰዉ ሀይል የሚፈልግ ድርጅቶች አዲስ አበባ ዉስጥ የፋብሪካ ስራ የምታቁት ካለ አሳውቁኝ ብሩ matter አያረግም ለውሎ ፈልጌ ነዉ ዲግሪ አለኝ
Aug 23, 20252 engagements
ሰላም ሰዎች እባካቹሁ የሰዉ ሀይል የሚፈልግ ድርጅቶች አዲስ አበባ ዉስጥ የፋብሪካ ስራ የምታቁት ካለ አሳውቁኝ ብሩ matter አያረግም ለውሎ ፈልጌ ነዉ ዲግሪ አለኝ
Aug 23, 2025የኔ ጀግና በርታልኝ 🫡
Aug 23, 2025DM @Selehadinseid
Aug 24, 2025