Selam guys ለቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ታናሽ አንድ ወንድም ብቻ አለኝ ከ አባታችን ጋር ነው የምንኖረው ፣እናታችን ከ አንድ አመት በፊት ነው ያረፈችው ፣ጭለማ ብቻ ነው የሚታየኝ💔፣የጊቢ ተማሪ ነኝ ፣ 23 አመቴ ነው፣ ቤቱን ጥለህ ጥፋ ጥፋ ይለኛል ፣ የሆነ መንገድ ካገኘሁ ጥዬ ለመሔድ እያሰብኩ ነው የተገኘበት እና ሀሳብ የሆነብኝ ነገር የታናሽ ወንድሜ ነገር (12 አመቱ ነው)፣ ሌላው የሚያሳስበኝ ነገር እድሜው የሔደው አባቴ መጨረሻው ያሳስበኛል 💔💔በጣም ደክሞኛል በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ???
Aug 22, 2025Selot adereg egeziabehere yeredahal
Aug 22, 2025