For ORTHODOX only‼️ Selam endet ameshachu enkuan aderesachu😊 Ena mn meselachu Nisha megbat betam felgalew beteseboche gn beka nitsuh endehonku mnm hatyat endelelebgn mnamn nw miasbut ena motherm fatherm balefew korbew neber ena wiyy enem abre bikebel mnamn silachew anchi gena eko nesh egna bzu neger sertenal hatyategnoch nen leza nw yilugnal bekfat sayhon yaw mnm alserchm bilew nw ene 21 amete nw bergt edmeyachew yenesu gena nw huletum yiseralu ena endet lasredachew gra gebagn silezi yensha abatachn alu gn esachewn rasu bet alastewawekugnm malet gibi temarim silehonku aggnchachew alakm ena aggncheachew lesachew bedbk negreachew Nisha bikebel chigir alew ena demo eskahun Nisha gebche alakm behiwote ena kidus kurbanun lemekebel bzu gize yifejbgnal ke Nisha buhala Ameseginalew 🙏
Aug 22, 2025መጀመሪያ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ለዚህ ክብር መብቃትና ወደ ልቦና መመለስ መታደል ነው እኔ የምልሽ ሰንበት ኮር ካልተማርሽ ብትማሪ ባይ ነእ ምክንያቱም ቁርባን ከመውሰዳችን በፊትና ከወሰድን በኋላ ማድረግ ያለብን ማወቅ ያሉብን ብዙ ነገሮች አሉ ንስሐ ስንገባም ማወቅ ያለብን ነገር ስለሚኖር ሰንበት ገብተሽ ኮርስ ብትማሪ ባይ ነኝ ለምሳሌ ንስሃ ስንገባ የሰራነውን ሃጥያት ነው የምንናገረው ግን አድርጉ ተብለን አለማድረጋችንም ሀጥያት ነው። ብቻ ብዙ ማወቅ ያለብሽ ነገሮች አሉ ብዬ አምናለሁ ይህ የኔ ሃሳብ ነው ምክንያቱም ትልቅ ክብር ና የክርስቶስን ስጋና ደም መውሰድ የቤተክርስቲያን የመጨረሻ አስተምሮ ለፈጣሪም ትልቁም የሚሰጥ ስጦታ አምኋ ነው ስለዚህ እንዲህ ብታረጊ መልካም ነው ከቤተሰቦችሽ ጋር ያለው ነገር ከቻልሽ ንስሃ እስካሁን ካልገባሽ የቤተሰብሽኔ ንስሃ አባት ንስሃ አባት አድርገሽ ብትይዢና እሳቸው ለቤተሰቦችሽ እንዲህ ነገርሉሽ ብታረጊ ብዬ አስባለሁ
Aug 22, 2025