#religion
ለክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰላም ቤተሰቦች በብዙ ምክንያት ጥሩ የንስሐ አባት ማግኘት አልቻልኩም እና ጦር ኃይሎች : አየር ጤና : አለምባንክ አካባቢ የምታውቁአቸው ልጆቻቸውን በደንብ የሚይዙ ጥሩ አባት ካሉ አድራሻ እና ስማቸውን በመስጠት ተባበሩኝ 🙏 አመሰግናለሁ
Aug 22, 20256 engagements
ለክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰላም ቤተሰቦች በብዙ ምክንያት ጥሩ የንስሐ አባት ማግኘት አልቻልኩም እና ጦር ኃይሎች : አየር ጤና : አለምባንክ አካባቢ የምታውቁአቸው ልጆቻቸውን በደንብ የሚይዙ ጥሩ አባት ካሉ አድራሻ እና ስማቸውን በመስጠት ተባበሩኝ 🙏 አመሰግናለሁ
Aug 22, 2025ልደታ አካባቢ ይመችሀል?የኔ አባት ምርጥ ናቸው
Aug 22, 2025Awo wendme esti message arglgn🙏
Aug 22, 2025እዛው ደብራት ውስጥ ሰዎችን ብታጠያይቅ አይሻልም ደሞም ጥሩ አባት እንዳላገኘህ በምን እየለየህ ነው ?
Aug 22, 2025አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም። አባት ብላችሁ አትጥሩ (የማቴዎስ ወንጌል - ምዕራፍ 23:9) 1 ዮሐ 1 7 ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
Aug 22, 2025