National ID lay ametemhret ye 1 year difference neberew ena print yetederegewn wesjalew ahun mastekakel echlalelw ketechale endet
Aug 22, 2025አዋ ትችላለህ እኔ አስተካክያለሁ ነገር ግን በአካል የልደት ሰርተፍኬትህን ይዘህ ሂደህ ነው የሚስተካከለው።
Aug 22, 2025National ID lay ametemhret ye 1 year difference neberew ena print yetederegewn wesjalew ahun mastekakel echlalelw ketechale endet
Aug 22, 2025አዋ ትችላለህ እኔ አስተካክያለሁ ነገር ግን በአካል የልደት ሰርተፍኬትህን ይዘህ ሂደህ ነው የሚስተካከለው።
Aug 22, 2025መረጃ ማስተካከል ምን ያህል ቀን ይፈጃል? መረጃ ለማስተካከል በኦንላይን https://id.et/update አመልክተው ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኙ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያ ሔደው መረጃዎን ካስተካከሉ በኃላ የመረጃዎ ትክክለኛነት በሲስተም እንዲሁም በባለሞያ የማረጋገጥ ሒደትን እንዳለፈ ከ 3 እስከ 5 የስራ ቀናት ውስጥ መረጃዎ መስተካከሉን የሚገልጽ መልዕክት ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ይደርስዎታል። መረጃ እርማት ወይም እድሳት ካደረጉ በኃላ በስልክዎ የሚደርስዎት ባለ 29 አኃዝ ቁጥር የእርማት መረጃዎ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ስለሚረዳዎ መረጃዎ መስተካከሉን እስኪያረጋግጡ ድረስ በጥንቃቄ ይያዙ። #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #መታወቅ #DigitalID
Aug 23, 2025Awo online mastekakel tichilaleh
Aug 23, 2025Bisrat: Wede akrabak bale ethiotelecom shop yelidet card yizek bamahed mastekakel tichilalek
Aug 22, 2025visit id.et/update
Aug 22, 2025yes u can fix it. online ly fayeda mobile app ly or website ly
Aug 22, 2025ምን ማለት ነው? ይህ ፈጣሪ ማይሆንሽን ሰው ከአንቺ አርቆ ሚሆንሽ ነው የሰጠሽ። እንዲህ ማድረግ ማለት፣ የፈጣሪን ዓይን በእንጨት መውጋት ነው በጭራሽ እንዳትሳሳቺ!!!
Sep 18, 2025