እባካቹ እያያቹ አትለፉት መፎትሄ ካላቹ ንገሩን ! እረ ሰዎች የሆነች ጎረቤት አለችን ከመሬት ተነስታ እያስቸገረችን ነው በየቀኑ ትሳደባለች , አስገድላቹሃለው እያለች ትዝታለች, ጠንቋይ ቤት እየሄደች ታሳቅላለች , ሌላ ጎረቤት ቤት እየሄደች ያላልነውን አሉ እያለች ለማጣላት ትሞክራለች , ለፖሊሶች እየሄደች መቱኝ እያለች እየዋሸች ለማሳሰር ትሞክራለች ከዛ እረፊ ስንላት ደሞ ልጆችዋ ደሞ እነሱም በተራቸው ይሳደባሉ , ይዝታሉ ቆይ ምን እናድርግ ስትሳደብ እና አስገድላቹሃለው ስትል voice record ምን ላድርግ እባካችሁ ንገሩኝ ?
Aug 22, 2025Mnalbat tamapmi kehonehs? Demo tenkuay bet endemted endet awek
Aug 22, 2025