በናታቹ መልሱንኝ እኛ ቤት ብቻ ነው ወይስ ሌላ ቤትም አለ? አባቴ እናቴን አይሰማም በቃ ፍቅሩ ጠፍቷል ሚሰማው ጉአደኞቹን ነው ያውም የወረደ አስተሳሰብ ያላቸውን ሁሉን ነገር እነሱን ነው ምያማክረው ገንዘብ ራሱ ስጠይቀው አለቃቅሶ ሲፈልግም ተሳድቦ ነው ግን እኮ አለው በደንብ በተለይ ለመጠጥ ሲሆንማ እኔ እሱን በጣም እየጠላሁት ነው :: እናቴ ታጋሽ ናት ፀሎተኛም ቻል አረገዋለች ለኛ ብላ:: እንደ ሚስት ልታማክረው ትፈልጋለች ግን ይንቃታል አያከብራትም : እያጠፉት እየመከሩት ያሉት ጉአደኞቹ በቃ እሷ ምታማክረው እኛ ነው:: ለኛ እኮ ክፉ አይደለም በተለይ ለኔ የጠየኩትን ያረጋል ግን እኔ ምፈልገው እናቴን እንዲንከባከብ ነው : እና እኔ university ተማሪ ነኝ እና ሁሌ ምመኘው የሆነ ገቢ ምንጭ ኖሮኝ ለናቴ ምትፈለገውን ባረግላት ለእህቶቼም : ደሞ ወንድ ሆኖ የመጀመሪያ ልጅ መሆን ከባድ ነው በጣም:: እና ይሄ ነገር እኔ ቤት ብቻ ነው እስቲ እናንተጋም ያለ ንገሩኝ:: Thank u🙏
Aug 22, 2025Kirstos betachu yigba... Ye betachu ras esu kehone selam nw.... “ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥3 Esu balebet hierarchy ale, halafinet ale, fikr ale....ke mnm belay demo ye zelalem hiwet ale
Aug 22, 2025