Pls pls le fikregna endzi tebelo yebalal ende? Normal new? Malet gira gebetogni eko new. Kelebachu misemachihun negerugni??? ''እንዶልቀያየርብሽ ሰው ያላሰበውን አታሰቢ ሌላ አስበሽ ከሆነ አንች ምርጫው ያንች ነው እኔ አይገርመኝ አይሞቀኝ አልደነቅጥም የመጀመሪያ አይደለሽም ሶስተኝ ሴት ነሽ አሁን እንዳትረብሽኝ ፆሜን ልጨርስ አንደኛ ሲቀጥል እራስሽን አዶምጭ በድጋሚ አንገናኝም ለተወሰነ ቀን (ለተወሰነቀን) እንዶትረብሽኝ? እየሰማሽኝ ነው እንዳትደውይ እስክደውል እኔ, ቴክስትም እንዳታደርጊ የመጨረሻ እንጣላለን''
Aug 22, 2025መፃፍ እንደማይችል ነው የገባኝ😭
Aug 22, 2025