I never had መንፈሳዊ ጉዞ but I am planning to go this pagume. (orthodox). I would love to hear your suggestions. I prefer, if it is not too far. Appreciate for your time!
Aug 21, 2025ቅርብ ከፈለግሽ አዲስ አበባ ዉስጥ ባሉ ገዳማት ሱባኤ በመያዝ ጀምር...ከአዲስ አበባ ዉጪ ከፈለክ ደሞ ደብረብርሃን አካባቢ ባሉ ገዳማት ጉዞ ማድረግ ትችላለክ(በራሴ በጣም የምወዳት ገዳም ኩክየለሽ መሄድ ትችላለህ) ....እኛንም በጸሎት አስበን ወንድማችን🙏
Aug 21, 2025