Judge frank caprio የሚባል ሰው ታውቃላችሁ?? ... እና ሰሞኑን ከረጅም ግዜ ቡሀላ ቪጂዮዎቹ መጡልኝና ጡረታ ወቶ አርጅቶ ሳየው በህይወት በመኖሩ ደስ ብሎኝ ተገርሜ አለፍኩ ታድያ ዛሬ ህልፈቱን ሰማው በጣም ነው ያዘንኩት The moral of the story is ብዙ ግዜ እንደዚህ ካየዋቸው የቆዩ ሰዎችን ድንገት ካገኘዋቸውና በህይወት አሉ እንዴ ብዬ ከተገረምኩ የሆነ ሰአት ላይ ውይ እነሱማ ሞቱ እኮ የሚል ወሬ እሰማለው የምር እውነቴን ነው በጣም ግራ እያጋባኝ ነው እኔ ጋር ብቻ ነው ይሄ ነገር አጋጥሟቹ አያውቅም???
Aug 21, 2025አደራ 😓 ድንገት የኔን ነገር አንብበህ ከቆይታ በኋላ ስለኔ እንዳትጠይቅ¡
Aug 21, 2025