የቀድሞ ፍቅረኛዬ cheat አረገብኝ እና ተለያየን almost 2 ዓመት ሆነን። ሰሞኑን የሆነ ልጅ ይፅፍልኝ ነበር i was so intersted then ለbest friend'e ልጁን ሳሳያት የቀድሞ ፍቅረኛዬ ወንድም እንደሆነ ነገረችኝ። ግን እሱም የወንድሙ ex መሆኔን አያውቅም እኔም የexኤ ወንድም መሆኑን አላወኩም ነበር። so now should i ghost him weys ሲፅፍልኝ ልንገረው?
Aug 21, 2025ኩዚ ጉኒ 😂😂😂😂😂😂
Aug 21, 2025