ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ፈሳሽ ሳሙና ማምረት ፈልጌ ምን ምን ኬሚካል እንደሚያስፈልግ አላውቅም መጠኑንም እደዚሁ እና በዚህ ስራ ላይ ያላችሁ ወይም ልምዱ ያላችሁ ሰዎች ልምድ አጋረኝ መልካም ምላሻችሁን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ 🙏
Aug 21, 2025ላርጎ ከሆነ እያልክ ያለኸው YouTube lay video ale. Mtayew kehone mtastekaklewn neger negrhalew
Aug 21, 2025