Bezih zemen mariam enatachin, maryamin amalajachin eyalu mamlek aykebim shame enkuan ayasizim? Note i donot belong to any religion i am one God believer
Aug 20, 2025እምነት ከዘመን ጋር ምን አገናኘው፣ ወይስ የውጪ ወንጌላውያን ፈሰስ የሚያደርጉት ገንዘብ አሁን ላይ ስለጨመረ እንዴት በገንዘብ ጨከኑ ብለህ ነው? በስንዴ እርዳታ እና በጭፈራ ውስዋስ የገባህበትን አዳራሽ ተምረህ ተመራምረህ የተቀላቀልክ ይመስል አትዘባነን፣ ከፈለክ Teddy bearም ሆነ የማዘርህን ጀበና ማምለክ ትችላለህ ግን ፐርሰናል አድርገው መጥተህ እዚህ አትሞላቀቅ፣ የፓስተሩ ዘይት ሸጠህ በምታገኘው ኮሚሽን ስልክና ካርድ ስለገዛህ እንደልብህ መፃፍ አለብህ ማለት አይደለም🙏
Aug 21, 2025