በሁለቱም ትችላለህ የግዕዙ ከሆነ ማንሳት መጣል የሚባሉትን አስተካክለህ ካላልከው ትጠየቅበታለህ .... በግዕዝ ቃል ሲጠብቅ እና ሲላላ የትርጉም ልዩነት ስለሚያመጣ
Aug 19, 2025በሁለቱም ትችላለህ የግዕዙ ከሆነ ማንሳት መጣል የሚባሉትን አስተካክለህ ካላልከው ትጠየቅበታለህ .... በግዕዝ ቃል ሲጠብቅ እና ሲላላ የትርጉም ልዩነት ስለሚያመጣ
Aug 19, 2025ደስ ባለህ በምትችለው። ግዕዝ የምትችል ከሆነ በጣም ቆንጆ ነው ካልሆነ በአማርኛም መዝሙረ ዳዊት ነፍስን ይገዛል።
Aug 19, 2025የሚቀልህን በሚገባህ ቋንቋ ቢሆን ግን አሪፍ ነው
Aug 20, 2025Ante bmtchlew ychalal wanaw ስትፀለይ feel maregh nw
Aug 20, 2025Geez ketemark more power alew yebalal egziabher gar medres alemedres sayhon huletum tselot new gn seytan ye melaekt kuankua selehone tolo yesheshallbe geez sihon
Aug 20, 2025Asazagn generation. Kalu mn endemil tereda mejemerya...
Aug 19, 2025