#education
ሰላም ሾላ የለው የካ ሚካኤል ሰው ቀብሮ የሚያቅ አለ አዛ ቤተሰብ ጓደኛ ምናምን ፉካ ውስጥ ካለ እዛ ሆዶ ማየት ይቻላል ወይ ወይም ማያ ሰአት አለ ወይ አይከፈትም ይቆለፋል ስለሰማው ነው የሚያቅ ሰው ካለ እባካችሁ
Aug 19, 20251 engagements
ሰላም ሾላ የለው የካ ሚካኤል ሰው ቀብሮ የሚያቅ አለ አዛ ቤተሰብ ጓደኛ ምናምን ፉካ ውስጥ ካለ እዛ ሆዶ ማየት ይቻላል ወይ ወይም ማያ ሰአት አለ ወይ አይከፈትም ይቆለፋል ስለሰማው ነው የሚያቅ ሰው ካለ እባካችሁ
Aug 19, 2025እሁድ እሁድ ሁሌ ቀብር ነው። ስለዚህ ሰ ዓቱ ይመቻል ለመጠየቅም ለመጎብኘትም
Aug 19, 2025