Spirt23.5
#religion
ሰው ምሳሌን አንብቦ ጠቢብ ካልሆነ እኔ እቀጣለሁ!!የምር ነው ምላችሁ እንዴት ደስ እንደሚል!!!!! “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።” — ምሳሌ 1፥7 አንብቡት በጣም ትባረካላችሁ!!!!
Aug 19, 202517 engagements
ሰው ምሳሌን አንብቦ ጠቢብ ካልሆነ እኔ እቀጣለሁ!!የምር ነው ምላችሁ እንዴት ደስ እንደሚል!!!!! “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።” — ምሳሌ 1፥7 አንብቡት በጣም ትባረካላችሁ!!!!
Aug 19, 2025Endet new yeteredahew ene aneb neber mnm ligebagn alchalem
Aug 19, 2025ተባረክ አበረታታኸኝ የዮሐንስ ወንጌልም የህይወት ቁልፍ መፍቻ ነው 21 ምዕራፍ አለው በቀን 3 ምዕራፍ ብታነብ በ7 ቀን ትጨርሱታላችሁ ሙሉ የኢየሱስ ክርስቶስን ህይወት ,ቸርነት ,ፍቅር የሚያሳይ ነው ድጋሜ ድጋሜ እናንበው እህት ወንድሞቼ
Aug 19, 2025ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች ሰልፍም ለሃያላን እንጀራም ለ ጠቢባን ባለጠግነትም ለ አስተዋዮች ሞገስም ለ ዐዋቂዎች እንዳልሆነ አየኹ ጊዜና ዕድል ግን ኹሉን ያገናኛቸዋል መክብብ 9:11
Aug 19, 2025Esh...🙏🙏🙏
Aug 19, 2025Read about science, physics and math, not a mythical book 😂
Aug 29, 2025ጠቢብ ለመሆን መንገዱ ይህ አይደለም
Aug 19, 2025