Don't judge you guys selemalak nw 1.ቄስ bca nw chenekelatachew lay yemitemetemut weys diakon yechelali? 2. Every yetemeteme sew yageba nw?
Aug 19, 2025ሠበን ይባላል ድንግል ማርያም የተገነዘችበትን በማሠብ ድንግል ለሀዋሪያዎ ቶማስ የሠጠችውን ማስታወሻ በማሠብ ነው እናም ማድረግ አይችሉም ማድረግ እሚችሉች ቄሶች ብቻ ናቸው ወይም ደግሞ መርጌታ ሊያደርግ ይችላል ክህነት ያለው ብቻ ዲያቆናት ማድረግ እሚችሉት ለቤተክርስቲያን ስርአት ተክሊል ነው ማድረግ እሚችሉት በርግጥ በትላልቅ በአላት እና ቤተክርስቲያን ወስጥ በ ቄሶቹ ፈቃድ ይደረጋል። አንዳንድ የ ክፍለ ሀገር ሠዎችም ያደርጉታል
Aug 19, 2025