Real33
#music
ትንሳኤ ገብረ someting የሚባል ዘማሪ የሚያውቅ? to add more detail መልካምነትህን ማን ተናግሮ ይዘልቃል የሚል አይነት መዝሙር አለው እና ሮዚ ኻህሳይ feature አርጋበታለች to add even more detail የተለያዩ መንፈሳዊ ቻኔሎች ላይ ይታይ ነበር pls help me find him
#music
የዘማሪ ትንሳኤ ሀ/ልዑል መዝሙር ያለው ክብሬን ልጣልለት ወይም መልካም ነህ የሚለው ወይ ደግሞ የማገኝበትን any social media የሚያውቅ
0 engagements