#health
#health ሰላም! በጨጓራ አሲድ የሚመጣ አንገት አካባቢ ያዝ የሚደረግ ስሜት, የግሳት እና ጭንቅ የሚያረግ ነገር ማሻሻልው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ
Aug 18, 20252 engagements
#health ሰላም! በጨጓራ አሲድ የሚመጣ አንገት አካባቢ ያዝ የሚደረግ ስሜት, የግሳት እና ጭንቅ የሚያረግ ነገር ማሻሻልው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ
Aug 18, 2025አየር ከሆድሽ ቀጥታ በአፍንጫሽ በኩል እንደልቡ እንዲገባ እንዲወጣ መፍቀድ ነው።
Aug 19, 2025Dude that's cheguara...
Aug 18, 2025