ሰላም ሰዎች ይሄ ጥያቄ ሰህተት ከሆነ በቅድሚያ ይቅርታ. እንዴት ነዉ በ አንድ ቦታ ላይ ሁለት የአምልኮ ስርዓቶችን ማስኬድ የሚቻለዉ ይሄ አግባብ ነዉ ? ይሄን ጥያቄ የፈጠረብኝ በባለፉት ቀናት በ ሚሊኒየም አዳራሽ የፕሮቴስታንት አምልኮ ስርዓት በተደረገበት ቦታ ላይ ትላንትና የተደረገዉ የኦርቶዶክስ አምልኮ ስነስርዓት በአንድ አይነት ቦታ መደረጉ በጣም ግራ አጋብቶኛል ይሄ ከእምነት አንፃር በምን መልኩ ይዳኛል ? ⭐ እንደ እዉነቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በዚያ ቦታ ላይ በጣም ዉብ ነበረች ።
Aug 18, 2025Alem lay yalu sewoch bemulu yenante haymanot yemiketelu yemimeslechu sewoch gin your mindset mn bihon nw yemistekekelew???? Be haymanot mekefefel biker ina more wede humanity binedala arif yhon nbr!
Aug 18, 2025