#relationships ሰላም እንዴት AAE ቤተሰብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የፍቅር ጎደኛ ነበረቺኝ ወደ ፍቅር ግንኙነት ከገባን ሁለት አመት ሞልቶናል ጥሩ የሚባል ፍቅር ግኑኝነት ነበረን ሁለታችንም እየሰራን ነው ምንማረው ከሆነ ጊዜ በህዋላ ግን ግንኙነቱ one side እየሆነ መጣ ማለትም እኔ ነኝ ምደውልላት text ማደርግላት እናም እስዋን ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ለምን እንደዛ እንደምታደርግ ዝም ብዬ ነው ትላለች even ረጅም text tsfe መልስዋ አጠር ያለ ነው እኔ ደሞ በግንኙነታችን ተስፋ የቆረጠች የመሰለኝ ተቸገርኩ እናም ምን ባደርግ ይሻለኛል 🙏 እንዲ አይነት ነገር ያጋጠማቹ ካላቹ ሀሳባቹን ብታጋሩኝ አመሰግናለሁ!!
Aug 17, 2025I don't know the exact situation she is in, but I know that we women are different from u guys. What i mean is that some men may not constantly call or text their gfs and still love them. But when it comes to us, if a woman loves u and cares about u, she will constantly check on u.Trust me. So, u should ask her why she is acting this way and u should also tell her that it ain't comforting to you. Endim hono lewt kelele gn u know what you have to do🙂
Aug 17, 2025