Hey y'all , i broke up with my bf because he's dump , i know ቃላት አጠቃቀሜ ልክ እንዳልሆነ ግን it's what it's , በቃ የኔ type , smart ፣ ከኔ በላይ የሚያቅ ፣ ከእሱ እንድማር የሚያደርገኝ ወንድ ነዉ . My ex ግን ፍፁም ተቃራኒ ነበር ። አንዳንዴ የሚያወሬ ያስጠላኛል ። ማለት ምንም ትርጉም የሌለው ልክ እንደ ህፃን ልጅ ነዉ። እንደሚወደኝ አዉቃለሁ , እኔም እወደዉ ነበር ግን እያወኩት ስመጣ እየናኩት መጣሁ ። ለሱ የነበረኝ አመለካከት ተቀየረብኝ , i swear to God በጣም በጣም የማደንቀዉ እና የማከብረዉ ሰዉ ነበር , ግን ከ አወኩት በኋላ እንደ ድሮው ላየዉ አልቻልኩም . ድንገት ነበር እንለያይ ያልኩት እና አሁን ትንሽ ተጎድቷል , he's begging me to get back but i don't love him anymore but at same time i don't wanna hurt him by telling him how dump he is, what should i do ?? thanks in advance XO
Aug 17, 2025Imagine getting dumped by a girl who dont know how to spell dumb😂😂 the irony U cant make this shit up
Aug 17, 2025