#business
monetized የሆነ የyoutube ቻናል አለኝ። ከዛ በኋላ youtube address verify አርግ ብሎኝ ቻናሌ ad ማሳየት አቁሟል። ደጋግሜ pin አስልኬያለሁ። ግን mail አልደረሰኝም። የሚሞሉትን ነገሮች ሁሉ ሞልቻለሁ። እና የኔ ጥያቄ 1. po.box ግዴታ ከፖስታ ቤት መከራየት አለብኝ?(ችግሩ ከሱ ሊሆን ስለሚችል ብዬ ነው) 2. 👆👆አዎ ከሆነ እንዴት ነው የምከራየው? ዋጋው ስንት ነው?
Aug 17, 20251 engagements