ሰላም በቅንነት መልሱልኝ🙏 በብዛት ሴቶች ጋር ቅርርቤ ጥሩ የሚባል ነው እነሱ interested ሆነው እኔ ላይ ወደ r/ship መንገድ ሊጀምሩ ሲል እኔ እርቃቸዋለሁ የኮራውባቸውም ይመስላቸዋል እኔ ግን ለራሴ ምክንያት አለኝ ያ ደግሞ ከአደኩ በኋላ ያወኩት ችግር አለ እሱም የሆነ ቀን positive ነህ ከእናት ወደ ልጅ ነው ነገርየው የተፈጠረው ተብየ ነበር እና በሰዐቱ በጣም ደንግጨ ነበር ቆይቸ ግን ማይለመድ የለም ለመድኩት ያው በብዙ አመታት ስለሆነ ግን አሁን እኔን ያስጨነቀኝ ያው for the future እንዴት ነው ብቸኛ ልሆነው ማለት ነው እስኪ በቅንነት ሀሳባችሁን አጋሩኝ።
Aug 16, 2025በእምነትህ ከጠነከርክ ሁሉም ነገር ይፈታል same situation ላይ ያሉ ሴቶች ይኖራሉ ልክ እንደ አንተ የጨነቃቸው try to join related clubs
Aug 17, 2025