ሰላም በመፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሶስት የተለያየ መጠን ያለው ዲናር የተሰጣቸው ሰዎች ታውቃላቹ አይደል የኔ ጥያቄ :- ለምንድነው ለአንዱ ትንሽ ለአንዱ ትልቅ መጠን የተሰጠው ማዳላት አይሆንም ወይ? በሕይወቴ ተርጉሜ ሳየው በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ወደ ፈጣሪ አንዳልቀርብም እክል ስለሆነብኝ ነው
Aug 16, 2025ለያንዳንዱ እንደ ዐቅሙ፥ለአንዱ ዐምስት መክሊት ለአንዱ ኹለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሔደ። ማቴ 25÷15 Lesostum endakmachew new yesetachew🙏
Aug 17, 2025