Enenja1736.5
#society
ለምንድነው ግን የሆነ ብራንድ የተባለ ዕቃ ወይ ልብስ ይሁን trend ስለሆነ ብቻ ምትከተሉት?🤔ለምሳሌ ምኑም የማያምር ሰዓት ወይ ጫማ[በተለይ 2 እግር በአንዴ የሚያስገቡ ምናምን አዮነቶቹ] አለ እንበል ግን ዋጋው የትዬለሌ ነው ኧኧ ሰዉ ሰሞ overrate እያረገው ነው እንበል...ብር ቢኖራቹ እናንተም ትገዙታላቹ?sense of fashion new yhe neger weys flex maregya🤔
Aug 16, 202510 engagements