#education
❓ Question: ቤተሰቦች 🙌 ቴሌግራም ላይ ትምህርት አስተምራለው በ ፅሁፍ, በ image ቪድኦ እማስተምርበት ቻናል forward, copy, screenshot እንዳይደረግ አድርገዋለው ነገር ግን በምን መንገድ ይሁን ባላውቅም እየሰረቁኝ ነው 💔 ሰው ሳማክር ደግሞ በ telegram mini app አድርገው አሉኝ (እኔ ደግሞ ቴሌግራም ሚኒ app እንዴት እንደምከፍት አላውቅም please ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ወይንም ሌላ ማስተምርበት ማልሰረቅበት ዘዴ ብትነግሩኝ 🙏🙏
Aug 16, 20257 engagements