hawaz251.5
#education
ሰላም ቤተሰብ ፣ ይሄ ሀሳብ ለኦርቶዶክሶች ብቻ ነው ። እኔ ዲያቆን ነኝ እና i want to be fluent english speaker ,እና እስኪ english speaking fluent የሆነ /የሆነች እኔን speaking ታስተምሩኛላችሁ ፣ እኔ ደግሞ in return ግዕዝ ፣ውዳሴ ማርያም ፣ ቅዳሴ what ever you want ላስተምራችሁ ። በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ካለ አውሩኝ
Aug 16, 20255 engagements