ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ። ታናሽ እህቴ ክፍለ ሀገር የኮሌጅ ተማሪ ናት እና smart ስልክ የላትም እና ልገዛላት አስቤ ነበር ። 1.ስማርት ስልክ መያዙ ት/ቷ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረው ይሆን like addiction, 2.እስከ 8ሺ ባለው ለንባብ እሚሆን ምን አይነት ስልክ አገኛለሁ 3.p.s ለ9 ኛ ክፍል እሚሆን አሪፍ አጋዥ መፅሀፍ recommend አድርጉኝ(ለሌላኛዋ እህቴ )
Aug 16, 2025Selk saynorat college kebad new besmam mesakiya endayareguleh
Aug 16, 2025