ሰሞንኑ ፍቅር ልይዘኝ እየመሰለኝ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት አንዲት እንስትን ጠይቄ እግር ብላ ተብያለሁ😂 ። ከዛን ቀን በኋላ ሴት ልጅን ለ Relationship አስቤ አውሬቼ አላቅም ይችኛው ጋር ማውራት ከጀመርን ቆይተናል መጠየቅ ጭራሽ ማይታሰብ ነው። ለምን ካላችሁኝ ከዛችኛዋ ጋር ስማቸው አንድ አይነት ነው ። በዛ ላይ የታረድኩት በዚው ወር ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ነበር ። የዛኔ ያችን ስወዳት የተሰማኝ ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ተሻለን ወገን??
Aug 15, 2025