#other
ፈተና አለኝ in 2-3 weeks እና ምንም አልጀመርኩም guys እና ጫት ቅሜ ማጥናት ፈልጌ ነበር ግን ጫት ገዝቼ አላቅም so ስገዛ ምን ብዬ ልግዛ guys? ማለት ምን አይነት ጫት ስጡኝ ነው ምለው ሄጄ. ዋጋውንም ብትነግሩኝ I'd appreaciate it.
Aug 15, 202515 engagements
ፈተና አለኝ in 2-3 weeks እና ምንም አልጀመርኩም guys እና ጫት ቅሜ ማጥናት ፈልጌ ነበር ግን ጫት ገዝቼ አላቅም so ስገዛ ምን ብዬ ልግዛ guys? ማለት ምን አይነት ጫት ስጡኝ ነው ምለው ሄጄ. ዋጋውንም ብትነግሩኝ I'd appreaciate it.
Aug 15, 2025ከሱስ በጸዳ መልኩ ተፈተን ሐቢቢ! የትኛውም ሱስ አምጪ ነገር ልትጀምር ስትል ሎጂካል ሐሳቦችን አስሸምጦልህ ነው። ከዚያ በኋላ ሎጂክ አይሰራም። ስለዚህ ይብራብህ።
Aug 15, 2025You can't be serious
Aug 15, 2025ቀን ተኝተህ ቡና በ ኮካ ጠጥተህ አጥና ብራዘር
Aug 15, 2025it’s normal chat mishetbet hidna chat asayegn bel ena hulet amrach wused andun merteh snt new belew keminegrh waga kenslgn belew ena gza mn aynet chat yhunlsh kalesh ende jemari ‘sike’ mekrshalew
Aug 15, 2025እሺ thanks bro
Aug 15, 2025