Natiyo38
#health
Eski ሀኪሞች ምናምን ካላችሁ የሆነ ነገር በሉኝ በጌታ mother እንደዝህ አይነት እባጭ ከወጣባት almost ዓመት ሊሆን እንደምታዩት በሁለቱም ጎን እና አንዳንዴ ውሰጥ ይደበቃል ከዛም ደም ይወጣል...እንዲህ ስወጣ በጣም ነው ሚያማት ስትንቀሳቀስም እንዲሁ ይወጋታል....ስትታከም ምንም ስለዛ አላነሱም ስለ ለላ case ብቻ ነው አውርተው የነበረው....እና አሁን ላይ እኔ በጣም እያስፈራኝ መጣ what shall i do???
Aug 15, 20253 engagements