#technology
ቴሌብር ፓስዎርድ ስለጠፋብኝ እንዴት ነው ከቴሌብር ውጪ ወርሀዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት የምገዛው። *999# ላይ የለም
Aug 15, 20252 engagements
ቴሌብር ፓስዎርድ ስለጠፋብኝ እንዴት ነው ከቴሌብር ውጪ ወርሀዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት የምገዛው። *999# ላይ የለም
Aug 15, 2025*999# ላይ አለ here is the step *999#-5-1-7-2-2 ላይ ታገኘዋለህ። ዋጋው 1300 ብር ነው
Aug 15, 2025አነቱ ወርሀዊ ምትገዛበት አቅም አለህ ታድለህ🥺
Aug 15, 2025