#personal
አንድ ሴት በ ህይወታቹ አለች እና ከሷ ጋር በጣም እያውራችሁ ነው ፍቅር ውስጥ አልግባቹም ነገር ግን ምታስቡት እሱን ነው እና እሷ እኔ ሟች ነኝ ተዉኝ ብትላችሁ ምን ታርጋላችሁ
Aug 14, 20254 engagements
አንድ ሴት በ ህይወታቹ አለች እና ከሷ ጋር በጣም እያውራችሁ ነው ፍቅር ውስጥ አልግባቹም ነገር ግን ምታስቡት እሱን ነው እና እሷ እኔ ሟች ነኝ ተዉኝ ብትላችሁ ምን ታርጋላችሁ
Aug 14, 2025ሁላችንም ሟች ነን፥ ያንቺን ሚለየው ከኔጋ መሆኑ ነው! በላት ማን ሙክክ ነው ምትለው፤ ሟች ነኝ ማለቷንም ታቆማለች።
Aug 15, 2025😂😂ኣስማጭ ነበርክ እንዴ
Aug 16, 2025Muach mehonua becha kehon chegru, endatetwat. Lante mnm feeling kelelat tewat.
Aug 15, 2025ተስፋ እስጣት ነበር ከእኔ ጋር ባለው ነገር ወይም በሌላ ነገር መንገድ እንዳለ አሳያት ነበር ግን ከምንም በላይ ስሜቷን ለመረዳት ሞክር ለምን እንደዚህ እንደምታስብ ቁልፍ ፖይንቱ እሱ ነው
Aug 15, 2025