Hi guys እኔ ምንም አይነት እውቀት የለኝም ስለ PC እናንተ ከ experience አንጻር ምንአይነት PC እንድገዛ suggest ታደርጉኛላቹ for student.
Aug 14, 20251.➡ምን ሊሰሩበት አስበዋል? ✔ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል ✔ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ ✔ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ 2 ➡አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነው ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ 3.➡የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ (13.3” ,15.6”,17.3”) 4.➡የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ ✔ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others) ✔ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above) ✔ ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above) ✔ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable ) 5.➡ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው 6.➡የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ: ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows 8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል!
Aug 15, 2025