BlackRaven16305
#family
ሰላም... ለ አያቴ ስጦታ ልሰጣት ብዬ ግራ ገባኝ እስኪ አማክሩኝ እስከ 800 ብር ባለው... አመሰግናለሁ 🙏🏾
Aug 14, 202513 engagements
ሰላም... ለ አያቴ ስጦታ ልሰጣት ብዬ ግራ ገባኝ እስኪ አማክሩኝ እስከ 800 ብር ባለው... አመሰግናለሁ 🙏🏾
Aug 14, 2025Comfort በርድልብስ ቀሚስ ወፍራም ልብስ አልጋ ልብስ መጋረጃ የሚያማምሩ A.A ከሆንክ dm ለመጋረጃው ዲዛይን እራስህ መርጠህ
Aug 14, 2025U can buy her crochet bag U can buy her comfy strong slippers
Aug 14, 2025Ok tnx🙏🏾
Aug 14, 2025ጋቢ
Aug 14, 2025Yemtwedewn melak msle se'el
Aug 14, 2025Haymanotege kehonu church related things. Kalhone netela.
Aug 14, 2025