ስሙኝማ እኔ ጤና ባለሙያ ነኝ ነርስ እና የመንግስት university ነው የጨረስኩት ከተመረኩ 3 አመት ሆነኝ ...3 አመት ሙሉ የግል ሆስፒታል ነው የሰራሁት እና አሁን ኮስት ሼሪንግ ለመክፈል ፈልጌ ነበር እና ... 1ኛ ,የግል ሆስፒታል ነው የሰራሁት ግን ልክ እንደ መንግስቱ በስራ ልምድ ይሰረዝልኛል? 2ኛ, ካልተሰረዘልኝ ስንት ብር ነው የምከፍለው ስመረቅ 52,000 ነበር በ 3 አመት ውስጥ ይወልዳልንዴ? 4ኛ, ሌላ የማልከፍልበት አማራጭ ይኖራል?? please አማክሩኝ🙏 am so confused 😕
Aug 14, 20251. በግል ከሰራሽ የስራ ልምድ አይያዝም 2. አው ይወልዳል ግን ስራ ስትሰሪ ከደመወዝሽ ግብር ይቆረጥ ከነበር , ከመስሪያ ቤቱ ታፅፊና ገቢዎች ስትሄጂ ተቀናሽ ይደረግልሻል 3. አልጠየቅሽም😭 4. ከከተማ ከተማ ቢለይም አንዳንድ ቦታዎች ላይ እስከ 10k+ ተቀብለው ገቢዎች ሚሰሩ ከፍላለች ሚለውን ሚጨራርሱ አሉ (ያው ማጭበርበር ነው)
Aug 14, 2025