U429
#religion
ለ ኦርቶዶክስ ብቻ በተለይ መምህራን ከሆናቹ🙏 ምን መሰላቹ ጓደኛዬ ንስሃ ገብታ ነበር እና ትናንት ፍትሃት ተደርጎላታል ግን ዛሬ ለመቁረብ አስባ ነበር ከዛ ፔሬዷ መጣ እና አሁን ጥያቄዬ ከ7 ቀን በኋላ ማለትም ንጹህ ከሆነች በኋላ ልቁረብ ብትል ድጋሜ ንስሃ ገብታ ቀኖኖ ፈጽማ ነው ወይስ 7 ቀን ብቻ ስለሆነ መቁረብ ትችላለች።
Aug 14, 20257 engagements
ለ ኦርቶዶክስ ብቻ በተለይ መምህራን ከሆናቹ🙏 ምን መሰላቹ ጓደኛዬ ንስሃ ገብታ ነበር እና ትናንት ፍትሃት ተደርጎላታል ግን ዛሬ ለመቁረብ አስባ ነበር ከዛ ፔሬዷ መጣ እና አሁን ጥያቄዬ ከ7 ቀን በኋላ ማለትም ንጹህ ከሆነች በኋላ ልቁረብ ብትል ድጋሜ ንስሃ ገብታ ቀኖኖ ፈጽማ ነው ወይስ 7 ቀን ብቻ ስለሆነ መቁረብ ትችላለች።
Aug 14, 2025የንስሃ አባት እኮ ከኛ በላይ ይቀርባታል እዚ ፔንጤው ወይ ሙስሊሙ አትችልም ቢል ከሱ አስተሳሰብ ልትከትሉ ነው?
Aug 14, 2025ራስህን ችለክ መልስ መልስ በማይመለከተን እና እምነታችን ባልሆነው ላይ መልስ አንሰጥም ስለዚህ እራስክን ችለክ መልስ መልስ
Aug 14, 2025እናንተ ሰዎች አትሰሙም እንዴ ንስሐ አባት ካላት እዚ ምን የሚያስጠይቅ ጉዳይ አለ?
Aug 14, 2025ድጋሚ መጥፎ ምግባር እስካልሰራች ድረስ ሁሌም ትችላለች።መግባት አይጠበቅባትም
Aug 14, 2025እንዲህ አይነት ማንም ሰው አይጠየቅም ከንስሐ አባት ውጪ
Aug 14, 2025😂😂😂
Aug 14, 2025ትንሽ ጊዜ ብትታገስ ጥሩ ነው። ቁርባን የራሱ ዝግጅት ይፈልጋል።
Aug 14, 2025