#health
Selam. Dubai ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና Medical (አጠቃላይ የጤና ምርመራ) እዚህ አዲስ አበባ የት ነው የምሰጠው? የምታውቁት አሪፍ Hospital እና ዋጋውን የምታውቁ ካላችሁ ወይስ ማንኛውም ሆስፒታል ምርመራ ማድረግ ይቻላል? በቀናነት መልሱልኝ Please thank you.
Aug 14, 20252 engagements
Selam. Dubai ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና Medical (አጠቃላይ የጤና ምርመራ) እዚህ አዲስ አበባ የት ነው የምሰጠው? የምታውቁት አሪፍ Hospital እና ዋጋውን የምታውቁ ካላችሁ ወይስ ማንኛውም ሆስፒታል ምርመራ ማድረግ ይቻላል? በቀናነት መልሱልኝ Please thank you.
Aug 14, 2025Kifiya 9500 nw hullum bota Gin hispital anchi martesg sayhon erasu nw mimedibish Medical miseru centers alu like Alafiya medical centers Amin hospital Abinet Lagahar Spot Wolo Etc.....
Aug 14, 2025Thank you. Berase slemhed nw manim aymedbegnm check lemadreg nw
Aug 15, 2025