Pabloescobar696
#other
Sup AAE Lenovo core i3 10generation.. ram4 930gb(1TB) space + battery ቀኑን ሙሉ ንቅንቅ አይልም በ18k ከ ጀለስ ገዛው እቃው ከ ውጪ ነው የመጣው ወደ 3ወር ብቻ ነው የተጠቀመው almost አዲስ ነው...ጀለስ 2ት ስላለው ይሄን ሸጠልኝ.. እናም ይሄን pc ገበያ ላይ ባዉለው ስንት ይገዙኛል???
Aug 13, 20252 engagements