#technology
አንዳንድ ዲሽ ሰሪዎች ያለ finder በsd Reciver ዲሽ ሲሰሩ አይቼ ነበር እንዴት ነው? እንዴት ነው እንደ Finder reciverun ጣራ ላይ ሰቅለውት አብርተው ሚጠቀሙት? ዲሽ ሰሪ ሆኜ ከ5 አመት በላይ ልምድ አለኝ ግን ይሄን መንገድ አላውቀውም በFinder ነበር ስሰራ የነበረው😤 የኔ finder ሲበላሽ በሌላ መንገድ ልሞክር ብዬ🫠
Aug 13, 20256 engagements