#business
ወገን; የትራንስፖርት ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ቢሮውን አጣሁት የቱ ጋር ነው? እና ለማውጣት በfayda ብቻ ይቻላል።2
Aug 13, 20251 engagements
ወገን; የትራንስፖርት ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ቢሮውን አጣሁት የቱ ጋር ነው? እና ለማውጣት በfayda ብቻ ይቻላል።2
Aug 13, 2025መጀመርያ አከባቢህ የሚገኝ የገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ሄደህ TIN Certificate ማውጣት አለብህ ለዛ ደግሞ National ID ያስፈልሃል. ከዛ ወደ ንግድ ቢሮ ሄደህ ንግድፍቃድ ማውጣት ነው.
Aug 13, 2025